(PEPCO)
ፕሮግራሞቹ የሚገኙት፥ ለፔፕኮ አካውንትባለቤቶች
ስጦታዎች፡ ኤ.ኢ.ዲ. (LED) አምፖሎችያሏቸው የብቁ ኢንርጂ አጠቃቀም እቃዎች እናለፈጣን የቤት ኢነርጂ ፍተሻ መመዝገብ
ፔፕኮ በሜሪላንድ ውስጥ ላሉ የተወሰኑማህበረሰቦች ኢነርጂ የሚያቀርብ የአገልግሎትድርጅት ነው። በ EmPOWER ሜሪላንድፕሮግራሞች፣ የፔፕኮ አካውንት ባለቤት ከሆኑ፣ብዛት ያላቸው የቤት ውስጥ ኢነርጂ አጠቃቀምለመቀነስ የሚረዱ፣ ገንዘብ የሚቆጥቡ እናመኖሪያ ቦታን ይበልጥ ምቹ የሚያደርጉ የተለያዩየብቁነት ፕሮግራሞች ቀርበውሎታል።አብዛኛዎቹ ፕሮግራሞች ያለምንም ተጨማሪክፍያ ነው የቀረቡት።
የአገልግሎት ክፍያቸውን ለመክፈል ለተቸገሩግለሰቦች ፔፕኮ ተጨማሪ ብዙ የድጋፍፕሮግራሞች
አሉት። ስለኤሌክትሪክ መኪናዎች እና የሶላርእርስ በእርስ ማገናኛ ሂደቶች ተጨማሪመረጃዎችም ያቀርባሉ።
(Green and Healthy Homes Initiative/GHHI)
Iመረጃው የሚገኘው፡ ለሁሉም
GHHI ጤናማ፣ ደህንነታቸው የተጠበቁ እና ኢነርጂቆጣቢ የሆኑ ቤቶችን ለመገንባት የታለመ
ብሄራዊ ፕሮግራም ነው። ከግል እና ፐብሊክምንጮች ግብአቶችን በመጠቀም አነስተኛ ገቢ
ያላቸውን ነዋሪዎችን ከጤና ስጋቶች ነጻ የሆኑጤናማ አካባቢዎችን ለመስራት ያግዛል።
(Office of Home Energy Programs/OHEP)
ፕሮግራሙ የሚገኘው፡ በገቢያቸው መጠን ብቁለሆኑ ነዋሪዎች
ግብአት፡ የ OHEP የአገልግሎት እርዳታማመልከቻዎች በቦታው ላይ መሞላት ይችላሉOHEP ብቁ ለሆኑ ቤቶች የአገልግሎት ክፍያእርዳታ ድጋፍ ይሰጣል። እኚህ ድጋፎች የቤትኢነርጂ ወጪዎች ይበልጥ ፍትሃዊ በማድረግየቤት ኢነርጂ አገልግሎት መቋረጥን ይከላከላሉ።አመልካቾች የኢነርጂ እርዳታ ድጋፍ ለማግኘት፣አመልካቾች የአገልግሎት መቋረጥ ማስታወቂያአያስፈልጋቸውም። የኢነርጂ ድጋፍ ሌላ ሊያገኙትየሚችሉትን ማንኛውንም የህዝብ ድጋፍጥቅሞች፣ ማለትም፣ እንደ TCA, SNAP ወይምየማህበራዊ ደህንነት ጥቅሞች አይቀነሱም። ይህቦታ ስለ ሜሪላንድ LIHWAP ፕሮግራም የሆነውእና የውሃ ክፍያ ድጋፍ ስለሚሰጠውም መረጃይኖረዋል።
ፕሮግራሙ የሚገኘው፡ ለሁሉም የሞንቶጎምሪ ካውንቲነዋሪዎች
ስጦታዎች፡ የክረምት ኮምፈርት ልብስ ቦርሳዎች
የሞንትጎምሪ ካውንቲ ኢነርጂ ግንኙነት የካውንቲመንግስቱ እና ማህበረሰብ አጋሮች ፕሮግራም ነው።
ፕሮግራሙ የተፈጠረው በልክ የተስተካከሉ ትምህርቶችንስለ ኢነርጂ ቁጠባ፣ ስላሉ ፕሮግራሞች እና
በክልላችን ስላሉ ልዩ የእርዳታ እድሎች ለማሳወቅ ነው።
የሜሪላንድ የቤት እና ማህበረሰብ ግንባታዲፓርትመንት (DHCD)
Pፕሮግራሙ የሚገኘው፡ በገቢያቸው ብቁ ለሆኑ ነዋሪዎች
የተጠበቀ እና የቤት ኢነርጂአጠቃቀማቸው መቆጠቢያመሳሪያዎችን (መሸፈኛ እና አየርማስገባት እና ማጽዳት፣ ፍሪጅ እና መብራት መግጠም) ያለምንምተጨማሪ ወጪ፣ ባለው ሁኔታ ላይ በመመስረት ማስገባት ነው።
መረጃው የሚገኘው፡ ለሁሉም የሜሪላንድ ነዋሪዎች
የሜሪላንድ የፐብሊክ አገልጎት ኮሚሽን ለህዝብአገልግሎት የተቋቋሙ ድርጅቶች ዋጋቸው፣ ህጋቸው እናደንባችው ፍትሃዊ፣ ምክኒያታዊ እና ግልጽ መሆናቸውንያረጋግጣል። የህዝቡን ደህንነት የሚጠብቁ ደረጃዎችንእና ፖሊሲዎችንም ያወጣል። ከአገልግሎት አቅራቢድርጅትዎ ጋር ያልተፈታ ችግር ካለ፣ እንደ የክፍያልዩነቶች፣ የሜትር ችግሮች፣ የደንበኛ አገልግሎትችግሮች፣ የጥገና መዘግየቶች እና የአገልግሎት ጥራትችግሮች፣ የተጠቃሚ ጉዳዮች ዲቪዢን ማግኛአድራሻቸውን መስጠት ይችላሉ።
AARP/ ኢነርጂ አቅራቢ ለውጥ
Iመረጃው የሚገኘው፡ ለሁሉም
ግብአት፡ የአገልግሎት ቢልዎን እንዴት ማንበብ፣ሶስተኛ ወገን አቅራቢዎችን መለየት፣ እና
ለአገልግሎት የሚከፍሉትን መጠን ማወቅ እንዴትእንደሚችሉ ይማሩ
ሶስተኛ ወገን ኢነርጂ አቅራቢ ድርጅቶች ራሳቸውንበጣም ያስተዋወቃሉ ለደንበኞች እና የፕሮግራማቸውንሙሉ ዝርዝር ይደብቃሉ። አንዳንድ ጊዜ ደንበኞች ወደእነሱ ከተዛወሩ ገንዘብ እንደሚቆጥቡ ይናገራሉ፣ ነገርግን በብዛት ከመጀመሪያው የሙከራ ጊዜ በኋላዋጋቸውን ይጨምራሉ። ብዙ ተጠቃሚውች ተመሳሳይለሆነ አገልግሎት ተጨማሪ ክፍያ ይከፍላሉ።
ስራ በሞንትጎመሪ (Action in Montgomery/AIM)
Iመረጃው የሚገኘው፡ የጋዝ ስቶቭ ላለው ማንኛውም ሰው
ግብአት፡ በቤት ውስጥ ያለ የፎሲል ጋዝ ብክለት ንባብለማግኘት ይመዝገቡ
AIM በሞንትጎመሪ ካውንቲ ሰፈሮች እና ስብስቦች ያለበሰፈው ማህበረሰብ ላይ የተመሰረተ የሃይል
ድርጅት ነው። ካውንቲውን እና ስቴቲን ለመኖር እናለማደግ የተሻለ ቦታ ለማድረግ የሚሰራ ድርጅት
ነው።
Iመረጃው የሚገኘው፡ ለሁሉም የሜሪላንድ ነዋሪውች
ይህ ገለልተኛ የሆነ የስቴት ድርጅት ውስብስብየሆነውን የቤት ኢነርጂ አገልግሎት ጉዳዮችዎ ላይለመርዳት እና በአገልግሎት ውዝግቦች ላይ ለእርስዎበመቆም ያገለግላል። የህዝብ ካውንስል ቢሮውየአገልግሎት ብቃት ለማሻሻል እና የሜሪላንድነዋሪዎች የአገልግሎት ደንበኞች ተገቢ ካልሆኑየሽያጭ እንቅስቃሴዎች እና ምክኒያታዊ ካልሆኑየአገልግሎት ክፍያዎች ይከላከላሉ።
Pፕሮግራሞቹ የሚገኙት፡ የአገልግሎት ክፍያ ላላቸውየሜሪላንድ ነዋሪዎች
ግብአት፡ ለማህበረሰብ የሶላር ፕሮግራሞች ይመዝገቡ
ምንም እንኳን ፓነሎቹን ጣራዎችዎ ላይ ማድረግባይችሉም፣ የማህበረሰብ ሶላር እያንዳንዱየኤሌክትሪክ ቢል ያለው ሰው ለአካባቢያዊ የሶላርኢነርጂ የመጠቀም እድልን የማህበረሰብ ሶላርይፈጥራል። ለአካባቢያዊ እና ከቦታ-ውጪ ለሆኑየማህበረሰብ ሶላር ፕሮጀክቶች የ ‘”መጋራት” ፕሮግራም ያመለክታሉ። በእነዚህ ፕሮግራሞች ያሉትዋጋዎች ቁጥጥር ከሚደረግባቸው የአገልግሎትክፍያዎች ይቀንሳሉ።
ፕሮግራሞቹ የሚገኙት፡ በገቢያቸው ብቁ ለሆኑነዋሪዎች
ግብአት፡ ለማህበረሰብ የሶላር ፕሮግራሞችይመዝገቡ
የሞንትጎመሪ ካውንቲ አረንጓዴ ባንክ በካውንቲውውስጥ የኢነርጂ ቁጠባን፣ ተለወጭ ኢነርጂ
መጠቀምን እና ንጹህ ኢነርጂ ኢንቨስትመንትንለማቀላጠፍ ይሰራል። በዝግጅቱ ላይ፣ ተሳታፊዎች
ለማህበረሰብ የሶላር ፕሮግራሞች እንዲመዘገቡይመርጣል።
ግብአት፡ ኢነርጂ ቆጣቢ ኤል.ኢ.ዲ. (LED) አምፖሎች
ክሮስሮድስ ጤናማ፣ እና ይበልጥ አካታች የምግብስርአት በታኮማ/ላንግሊይ ክሮስሮድስ ውስጥእየገነባ ነው። ስራቸው የጤናማ ምግብ አቅርቦት፣ጤናማ ምግብ ምርጫዎችን መደገፍ እናማህበረሰቡን ማብቃት ላይ ያተኩራል። ይህንንአላማቸውን በገበሪዎች ገበያ፣ የጤናማ አበላልፕሮግራም እና አነስተኛ ቢዝነስ ማሳደጊያ በመሰራትያሳካሉ።
ይህ አነስተኛ ቆሻሻ የሚጣልበት ዝግጅትነው።
የኮምፖስት አገልግሎት የቀረበው በ፡[ኮምፖስት ክሪው]
እባክዎ ሁሉንም የምግብ ቆሻሻ፣ኩባያዎች፣ ሰሃቦች፣ ሹካዎች በኮምፖስቱውስጥ
ይጨምሩ።
ለህጻናት ያሉ እንቅስቃሴዎች፡
ፊትን ቀለም መቀባት፣ የእጅ ስራውፕች እና በቦታው ላይ
ያለ መጫወቻ ቦታr
የራፍል ሽልማቶች
ወደ ራፍሉ ውስጥ ለመግባት ሁሉንምቦታዎች ከጎበኙ በኋላ
“ፓስፖርትዎን” መመለስዎን እርግጠኛይሁኑ። የሚከተሉት
ይኖራሉ...
¡የኤሌክትሪክ ሻይ ማፍያ ማሽኖች ለማሸነፍ 3 እድሎች!
የ $50 የአማዞን የስጦታ ካርድ ለማሸነፍ 1 እድል!
የማብሰያ ኢንዳክሽን ለማሸነፍ 1 እድል!
የተሟሉ ከዝገት-ነጻ ብረት የሆኑማንቆርቆሪያዎች እና መጥበሻዎች
ለማሸነፍ 1 እድል!
ስለዝግጅቱ ለተጨማሪ መረጃ፣ የኢነርጂ እርዳታ ፕሮግራሞችን
ለማግኘት ወይም የራሶውን [ፓወር ኢን ዘ ፓርክ ለማቀድ፣እባክዎ
የሚከተለውን ያነጋግሩ፡
የተወካይ ሎሪግ ቻርኮዲያን ቢሮ
lorig.charkoudian@house.state.md.us
410-841-3423 / 301-858-3423